Reliable Insurance Services We Provide
Property Insurance / የንብረት ዋስትና
Property Insurance | የንብረት ዋስትና |
---|---|
Motor | የተሸከርካሪ ዋስትና |
Fire & Allied Perils | እሳትና ተያያዥ አደጋዎች ዋስትና |
Burglary & House Breaking | የቤት ሰብሮ ዝርፊያ ዋስትና |
Plate Glass | የመስታወት ዋስትና |
All Risks | የጠቅላላ አደጋ ስጋቶች ዋስትና |
Marine | የባህር ላይ ጉዞ ዋስትና |
Engineering Insurance/ የኢንጂነሪንግ ዋስትና
Engineering Insurance | የኢንጂነሪንግ ዋስትና |
---|---|
Contractors All Risks | የኮንትራክተሮች ጠቅላላ አደጋ ዋስትና |
Erection All Risks | የኢሬክሽን ጠቅላላ አደጋ ዋስትና |
Contractors Plant & Machinery | የኮንትራክተሮች የግንባታና የመሳሪያዎች ዋስትና |
Electronics Equipment | የኤሌክትሪክ መሳሪያዎች ዋስትና |
Boiler & Pressure Vessel | የቦይለር ዋስትና |
Liability Insurance/ የሶስተኛ ወገን ሃላፊነት ዋስትና
Engineering Insurance | የኢንጂነሪንግ ዋስትና |
---|---|
Carriers Liability | የአጓጓዦች የሃላፊነት ዋስትና |
Professional Indemnity Insurance | የሙያ ህጋዊ ተጠያቂነት ዋስትና |
Product Liability Insurance | የምርት ህጋዊ ተጠያቂነት ዋስትና |
Workmen’s compensation Insurance | የሰራተኞች የጉዳት ካሳ ዋስትና |
Pecuniary Insurance/ የገንዘብ ነክ (ፔኪዩናሪ) ዋስትና
Pecuniary Insurance | የገንዘብ ነክ (ፔኪዩናሪ) ዋስትና |
---|---|
Bonds | የቦንድ ዋስትና |
Bid Bond | የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና |
Performance Bond | የመልካም ስራ አፈጻጸም ዋስትና |
Advance Payment Bond | የቅድሚያ ክፍያ ዋስትና |
Supply Bond | የአቅርቦት ዋስትና |
Custom Bond | የጉምሩክ ቀረጥ ዋስትና |
Money Insurance | የገንዘብ መድን ዋስትና |
Fidelity Guarantee Insurance | የእምነት ማጉደል ዋስትና |
Others | ሌሎችም |